photo_2025-01-04_17-00-53

የሚሸጥ አፓርትመንተ 150 ካሬ

18,000000 (አስራ ስምንት ሚሊዮን ብር) ድርድር አለዉ

ጀርመን አደባባይ ከቀለበት መንገድ በቅርብ እርቀተ የሚገኝ
ሶስት መኝታ ክፍል፣ አንድ የሰራተኛ ክፍል እና ሰፊ ሳሎን ያለዉ
8ኛ (ስምንተኛ) ወለል ላይ ቦታዉ ለመኖሪያ ምቹ የሆነ እና ፀጥታዉ የተጠበቀ፣አሳንሰር(ሊፍት) ያለዉ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለዉ
እዳ የለበትም ካርታ ያለዉ ዋጋ 18,000000 (አስራ ስምንት ሚሊዮን ብር) ድርድር አለዉ
ለበለጠ መረጃ 0935998649 ይደዉሉ

 

 

Comments are closed.